የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ባለፉት ሁለት ቀናት በአፋር ክልል (ሰመራ) እና በአማራ ክልል (በላሊበላ እና በሰቆጣ) በመገኘት አጠቃላይ ግምቱ ከ28 ሚሊዮን ብር በላይ የሚሆን የመድሃኒት፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ አልባሳት፣ የንጽህና መጠበቂያዎች፣ መሰረታዊ የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች እንዲሁም የምግብ ድጋፍ አቅርቧል።

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ባለፉት ሁለት ቀናት በአፋር ክልል (ሰመራ) እና በአማራ ክልል (በላሊበላ እና በሰቆጣ) በመገኘት አጠቃላይ ግምቱ ከ28 ሚሊዮን ብር በላይ የሚሆን የመድሃኒት፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ አልባሳት፣ የንጽህና መጠበቂያዎች፣ መሰረታዊ የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች እንዲሁም...

Ethiopia is represented by Mr. Tesfahun Gobezay, Directore General for Agency for Refugees and Returnees Affairs- ARRA and his Deputy Mrs. Teyiba Hassen at the 72nd Session of the Executive Committee of the High Commissioner’s Programme held 4-8 October 2021 in Geneva.

Ethiopia is represented by Mr. Tesfahun Gobezay, Directore General for Agency for Refugees and Returnees Affairs- ARRA and his Deputy Mrs. Teyiba Hassen at the 72nd Session of the Executive Committee of the High...

የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት አፈጻፀም ግምገማ እና የ2014 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ

ውይይቱ የኤጀንሲው ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም የየቅርንጫፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አመራሮች በተገኙበት የተከናወነ ሲሆን፣ የ2013 ዓ.ም አፈጻፀም እና የ2014 ዓ.ም ዕቅድ በኤጀንሲው የዕቅድ እና ሪፖርት አገልግሎት በሠፊው እንዲቀርብ ተደርጎ በተሳታፊዎች አጠቃላይ ውይይት ተደርጎበታል፡፡  ውይይቱ...

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ለመደገፍ የአንድ ወር ደሞዛቸውን አበርክተዋል

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አመራሮች እና ሰራተኞች የሃገር መከላከያ ሰራዊትን “ሀገርን የማዳን ዘመቻ” ለመደገፍ የአንድ ወር ደሞዛቸውን ብር 11,333,741.96 (አስራ አንድ ሚሊየን ሶስት መቶ ሰላሳ ሶስት ሽህ ሰባት መቶ አርባ አንድ ከዘጠና ድስት...