የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት አፈጻፀም ግምገማ እና የ2014 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ

ውይይቱ የኤጀንሲው ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም የየቅርንጫፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አመራሮች በተገኙበት የተከናወነ ሲሆን፣ የ2013 ዓ.ም አፈጻፀም እና የ2014 ዓ.ም ዕቅድ በኤጀንሲው የዕቅድ እና ሪፖርት አገልግሎት በሠፊው እንዲቀርብ ተደርጎ በተሳታፊዎች አጠቃላይ ውይይት ተደርጎበታል፡፡  ውይይቱ...

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ለመደገፍ የአንድ ወር ደሞዛቸውን አበርክተዋል

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አመራሮች እና ሰራተኞች የሃገር መከላከያ ሰራዊትን “ሀገርን የማዳን ዘመቻ” ለመደገፍ የአንድ ወር ደሞዛቸውን ብር 11,333,741.96 (አስራ አንድ ሚሊየን ሶስት መቶ ሰላሳ ሶስት ሽህ ሰባት መቶ አርባ አንድ ከዘጠና ድስት...