የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት አፈጻፀም ግምገማ እና የ2014 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ

ውይይቱ የኤጀንሲው ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም የየቅርንጫፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አመራሮች በተገኙበት የተከናወነ ሲሆን፣ የ2013 ዓ.ም አፈጻፀም እና የ2014 ዓ.ም ዕቅድ በኤጀንሲው የዕቅድ እና ሪፖርት አገልግሎት በሠፊው እንዲቀርብ ተደርጎ በተሳታፊዎች አጠቃላይ ውይይት ተደርጎበታል፡፡  ውይይቱ...